ጋምቤላ ትጣራለች፤ ምላሽ እንስጥ!!!
በምዕራቡ የአገራችን ክፍል -ጋምቤላ – እሮሮ በዝቷል!!! ለምለሟ ጋምቤላ ለነዋሪዎቿ ሲዖል፤ ለመለስ ዜናዊ ምርጦች ግን ገነት…
ወይ ነዶ ኢትዮጲያ! ማን ነው ተጠያቂው?
የግንቦት7 ጋዜጣ ቁጥር 28 ላይ ወጥቶ የነበረ ርዕሰ አንቀጽ ስድስት ሚሊዮን ሕጻናት፣ ከአምስቱ ሕፃናት ኣንዳቸው አባት…
ፍርሃትን ማሸነፍ፤ ወያኔን ማስወገድ ነው!!!
በሕዝብ ውስጥ ፍርሃትን ማንገስ የተለመደ የአምባገነኖች የመጨቆኛ መሣሪያ ነው። ፍርሃት ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን ዜጎች ተዋርደው፣ ተረግጠውና…
መደማመጥና መነጋገር ከቻልን የማንፈታቸው ልዩነቶች የሉም!!!
የግንቦት 7 ሳምንታዊ ርእስ አንቀጽ አገራችን እና ሕዝቧ በአንድ ጠባብ ዘረኛ ቡድን መዳፍ ውስጥ ናቸው። በአገራችን የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች…
Dismantling Dissent: Intensified Crackdown on Free Speech in Ethiopia
Since March 2011, at least 108 opposition party members and six journalists have been arrested in Ethiopia for alleged involvement with various proscribed terrorist groups. By November, 107 of the detainees had been charged with crimes…
HRW Report: Development without Freedom
This 105-page report documents the ways in which the Ethiopian government uses donor-supported resources and aid as a tool to consolidate the power of the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF). Ethiopia is one of…
$8 billion secretly taken out of Ethiopia – UN report
Over 8.3 billion dollars left Ethiopia in 18 years after 1990, an amount comprising an average 3.6pc of its GDP, a damning and first of its kind study, conducted by the United Nations Development Programme (UNDP),…
2010 Human Rights Reports: Ethiopia
Human rights abuses reported during the year included unlawful killings, torture, beating, and abuse and mistreatment of detainees and opposition supporters by security forces, especially special police and local militias, which took aggressive or violent action…
ግንቦት 7 ሶስተኛ አመታዊ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ እንደሚገኝ ገለጸ
ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ካለፈው ሳምንት ጥር 12 ቀን ጀምሮ ሶስተኛ አመታዊ ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ እያካሄደ መሆኑን ከንቅናቄው የህዝብ ግንኙነት ክፍል ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ ማስታወሻ ገልጸ። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የክልል ተወካዮችን ጨምሮ የአውሮጳ፤ የአፍሪካ፤…



